የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ማወዛገቡ

የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ወደ ተግባራዊ ጥናት ሊገባ መኾኑን ዐስታወቀ። እስካሁን የቅድመ ዝግጅቶችን ተግባራት ሲያከናውን እንደቆየ የገለጠው የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ጥናት ማካሄድ የሚጀምረው ከመስከረም 2012 ዓም ጀምሮ እንደኾነ ዐስታውቋል።…