የእንሰሳት ምርትን ለማሳደግ የ4 ዩኒቨርስቲዎች ፕሮጀክት

በ2012 በወለጋ፣ ምዕራብ ሸዋ በኢሉ አባቦር እና ዩኒቨርሲቲዩቹ በሚገኙባቸው ሌሎች ዞኖች 28 በሚሆኑ ወረዳዎች የግብርና ልማት ጣቢያዎችን በማቋቋም ስራው እንደሚጀምር አመልክቷል፡፡ 4ቱም ዩኒቨርሲቲዎች ከኦሮሚያ መስተዳድር እና የተክኖሎጂና ኢኖቬሽን ሚንስቴር ጋር  በትብብር ይሰራሉ። በመጪው ዓመትም 21ሺ እስንሳትን ለማዳቀል መታቀዱም ተነግሯል።…