በኢ.ኦ.ተ.ቤ ተቋማት የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ጉዳይ

ሰልፉ የሚካሄደው በቤተክርስትያኒቱና በምዕመናኑ የሚደርሰው ግፍና ሰቆቃ እንዲቆም ለመጠየቅ የቤተክርስቲያን መቃጠል፣ የካህናት መገደልና ሌሎች በቤተክርስቲያኒቱ ላይ የተቃጡ ጥቃቶችን ለማውገዝ መሆኑን አስታውቀዋል።ሰልፉ ከኦሮምያ ቤተ-ክህነት ጋር እና ፤ ከባልደራስ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌለዉ አስታዉቀዋል።…