የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የመልካም ምኞት መግለጫ 

በ2011 ባወጧቸው መግለጫዎች ስለተካሰሱት ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ሕወሓት)ና የአማራ ዴሞክራሲዊ ፓርቲ (አዴፓ)ግንኙነት ተጠይቀው«ችግሮቻችንን በውይይት ለመፍታት ዝግጁ ነን »ብለዋል።በ2012 ትኩረት ከሚሰጣቸው ጉዳዮች መካከል ለወጣቶች የሥራ እድል መፍጠርና ለክልሉ ከፍተኛ የገቢ ምንጭ የሆነውን የቱሪዝም ዘርፍ ማጠናከር መሆኑንም ተናግረዋል።…