የጀርመናውያኑ ፍራቻ ከምን ይመነጫል?

ጀርመናውያን ከሚያሳስቧቸው አበይት ጉዳዮች መካከል ወደ አገሪቱ የሚነጉዱ የአፍሪካ እና መካከለኛው ምሥራቅ ስደተኞች እና ፍላጎቶቻቸው ይገኝበታል። በጀርመን በተሰራ አንድ ጥናት መሠረት በርካታ ዜጎች አገሪቱ ከጎርጎሮሳዊው 2015 ዓ.ም. ወዲህ የበረታውን የስደት ቀውስ መቋቋም አትችልም የሚል ሥጋት ተጭኗቸዋል።…