ቃሊቲ ማረሚያ ቤትና ምህረት የተደረገላቸዉ ታራሚዎች 

የኢትዮጵያ የዘመን መለወጫ ምክንያት በማድረግ ለአንድ ሺ ሰማንያ ሰባት የፌደራል ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ። ታራሚዎቹ ከነገ ጠዋት ጀምሮ ይለቀቃሉ ተብሏል። ይህ የተባለው ዛሬ የፌዴራል ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤት በተለምዶ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለመገናኛ ብዙኃን ለጉብኝት ክፍት በተደረገበት ወቅት ነው።…