ከኪር እና ማቻር ውይይት ምን ይጠበቃል?

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር እና ተቀናቃኛቸው ሪየክ ማቻር ከአንድ ዓመት ገደማ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በጁባ ከተማ ተገናኝተዋል። ሁለቱ የቀድሞ የትግል አጋሮች እና የዛሬ ባላንጦች ፊት ለፊት የተገናኙት ሪየክ ማቻር በስደት ከኖሩባት ሱዳን ወደ ጁባ አቅንተው ነው።…