ስፖርት፤ ጳጉሜ 4 ቀን፣ 2011 ዓ.ም

በዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ወደ ቀጣዩ ዙር ስታልፍ፤ በአውሮጳ ዋንጫ ማጣሪያ ደግሞ ጀርመን ዛሬ ከባድ ግጥሚያ ይጠብቃታል። የዐርቡን ከባድ ሽንፈት ለመካስ የጀርመን ቡድን ኳስ ይዞ በማጥቃት ላይ መመስረት ይኖርበታል።…