የፓትሪያርክ አቡነ ማትያስ የዘመን መለወጫ መልዕክት

አዲሱን 2012 ዓም የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ዛሬ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላለፉ።…