ሙጋቤ፣ታገሉ፣መሩ ተሳሳቱ ሞቱ

ሥራ ወዳድ፣አንባቢ፣ምሑር፣መጠጥ እና ትንባሆን ተጠያፊ፣ አጥባቂ ካቶሊክ፤ሱፍ፣ኮት ከራባት አዘዉታሪ፣ ሽቅርቅር፣ ደግሞም ልጆች አፍቃሪ ናቸዉ።የመጀመሪያ ልጃቸዉ በ3 ዓመቱ ሲሞት እስር ቤት ነበሩ።በ1992 የመጀመሪያ ባለቤታቸዉ አረፉ።የካቲት፣ 2017፣ 93ኛ ዓመት ልደታቸዉን ሲያከብሩ «ብቻየን» ቀረሁ ብለዉ ነበር።…