የኮሌራ ወረርሽኝ በሐረሪ ክልል 

እስካሁን  በክልሉ 6 ሰዎች በኮሌራ መያዛቸው ተረጋግጧል። ከመካከላቸውም አንዱ በሆስፒታል ህክምና እየተደረገለት ነው። በኮሌራ ከተያዙት አብዛኛዎቹ ከኦሮሚያ ክልል ከምሥራቅ ሐረርጌ የመጡ መሆናቸው ተገልጿል።…