የደቡብ ክልል የዕዳ ቀዉስ

ካለፈው ግንቦት ወር ወዲህ ባሉት ጊዜያት የደቡብ ክልል መንግስት የካፒታልና መደበኛ ወጪዎችን ለመሽፈን የጥሬ ገንዘብ አጥረት አጋጥሞታል። በክልሉ የሚከናወኑ የልማት ፕሮጀክቶች ከመቀዛቀዛቸውም በላይ ከሰው ሀይል ስልጠናና ከጉዞ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የበጀት ዕቅዶችም እንዲታጠፉ ተደርጓል።…