ተቀባይ ያጡት በሜዴትራንያን ባህር ላይ የሚገኙት 500 ስደተኞች

ከሊቢያ የተነሱ 150 ስደተኞችን ከመስጠም ያዳነው ኦፕን አርምስ የተባለው የስፓኝ መያድ መርከብ ሜዴትራንያን ባህር ላይ ከቆመ 12 ቀናት አልፈዋል።356 ስደተኞችን ከመስጠም ያዳነው በድንበር የለሽ ሐኪሞች ቡድን እና SOS ሜዲቴራነ ድርጅቶች ስር የሚንቀሳቀሰው ሌላው ኦሽን ቫይኪንግ የተባለው መርከብም እንዲሁ ስደተኞቹን የሚቀበለው አላገኘም።…