በበረዶ ዘመን በባሌ ተራራ ሰዎች እንደኖሩ በጥናት ተረጋገጠ

የሰው ልጅ አመጣጥን የሚያጠኑ ኢትዮጵያውያንም ሆነ የውጭ ተመራማሪዎች ቅሪተ አካሎችን እስካሁን ሲያገኙ የቆዩት በሸለቆማ ቦታዎች ነበር። በኢትዮጵያውያን እና የውጭ ሀገር ባለሙያዎች ትብብር በቅርቡ የተደረገ አንድ እና በዚህ ሳምንት ጥናት ግን የሰው ልጅ በበበረዶ ዘመን በተራራማ ቦታዎች ይኖር እንደነበር አረጋግጧል።…