አዲስ ወረርሽን በድሬደዋ

ምሥራቅ ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው በሽታ ብዙዎችን ማዳረሱ እየተነገረ ነው። በተለይ የድሬደዋ ከተማ ነዋሪዎች ከዓመታት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ኅብረተሰቡን ካጋጠመው የደንጊ በሽታ ምልክቶች ጋር ይቀራረባል የተባለው ይህ ህመም ስሜቱ ግን ወትሮ ካወቁት ይለያል ይላሉ።…