ሕንድና ፓኪስታንን እንደገና ያቃቃረው የካሽሚር ቀውስ

በሰዓት ዕላፊ ውስጥ በምትገኘው የካሽሚር ማዕከል ሸሪነገር ሰማይ ሰው አልባ የስለላ አውሮፕላኖች እና ወታደራዊ ሔሊኮፕተሮች በየቀኑ ያንዣብባሉ፤ ሕንድ የሕገ-መንግሥቱን አንቀፅ 70 በመሻር ካሽሚር የነበራትን ልዩ አስተዳደር ከሻረች በኋላ የግዛቲቱ የስልክ እና የኢንተርኔት ግልጋሎት ተቋርጧል፤ የሕንድ ውሳኔ ፓኪስታንን ሲያስቆጣ በቻይና ቅሬታ ፈጥሯል…