አዉሮጳና ጀርመን፣ሁለገቡ ምሁር

ፕሮፌሰር ክፍሌ ፈረንሳይ ሐገር ተምረዉ ፓሪስ-ፈረንሳይ ዉስጥ በዩኒቨርስቲ አስተማሪነት፤ በተባበሩት መንግሥታት የትምሕርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (UNESCO) ባልደረባነት፣ በጋዜጣ ፀሐፊና በቴሌቬዥን ጣቢዎች ተንታኝነት ሠርተዋል…