የሜቲዎሮሎጂ የዝናብ ይዘት ትንበያ

የክረምት ወቅት ነው በኢትዮጵያ፤ ክረምት ሲባል ቅዝቃዜ፣ ዝናቡ ብሎም ጎርፍ አብሮ ይታሰባል። የዘንድሮው የክረምት ወቅት ከመደበኛው ያልተለየ የዝናብ መጠን እንዳለው ነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሜቲዎሮሎጂ  ኤጀንሲ የሚገልጸው። ከባድ ጎርፍ ሆነ መሬት መንሸራተትን ሊያስከትል የሚችል አስጊ የዝናብ መጠን ይኖራል ብሎም እንደማይጠበቅ አክሎ አመልክቷል።…