የመን የግራ አጋቢ አሰላለፍ ምድር

በ1986 ግን 20 ዓመት ያገለገሉትን የያኔዋን የደቡብ የመን ሶሻሊስታዊ መንግስት ከድተዉ ወደ ሰሜን ኮበለሉ።ጥቂት ቆይተዉ መከላከያ ሚንስትር ሆኑ።ወዲያዉ የተወልዱ፣ያደጉ፣የተማሩ፣ ለጄኔራልነት የበቁበትን ደቡብ የመንን ወግተዉ፣ከአለቃቸዉ ከዓሊ አብደላ ሳላሕ ጋር ሁለቱን የመኖች አዋሓዱ።…