የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ችግሮች 

የመሥሪያ ቤቱ የሥራ ሃላፊዎች የሃገሪቱ የፖለቲካ ቀውስ፣ ከፍተኛ የኮንትራባንድ ንግድ እና የቀልጣፋ መስተንግዶ አለመዳበር የችግሩ ዋነኛ ምክንያት መሆናቸውን ተናግረዋል።ባለፈው አመት በሶማሌ ክልል ተገኘ የተባለውን በቀላሉ የሚነድ የነዳጅ አይነት መጠን ለመለየት ጥናት እየተደረገ እንደሆነና የምርት ሙከራ ሥራ እየተሰራ መሆኑንም ሃላፊዎቹ ገልጸዋል።…