የሰኞ ነሐሴ 6፣2019 ዓም የስፖርት ዝግጅት

የዛሬው ስፖርት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ የተጀመረውን የእንግሊዝ ፕሬምየር ሊግን እና በዚህ ሳምንት የሚጀመረውን የጀርመኑን ቡንደስ ሊጋም ያስቃኘናል። «በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ዝግጅት ሴቶችን የሚያሳትፉ ውድድሮች ባለማዘጋጀት የቀረበበት ትችት እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሃላፊ መልስም ተካቷል።…