በደቡብ ጎንደር ዞን 6 ቀበሌዎች በውኃ ተጥለቀለቁ

ነዋሪዎች እንደሚሉት በዞኑ በሊቦ ከምከምና በፎገራ ወረዳዎች የሚገኙ 6 ቀበሌዎች በውኃ በመጥለቅለቃቸው የአካባቢው ህብረተሰብ የሚበላው አጥቷል።እስከ ዛሬ ታይቶ የማይታወቅ ነው በተባለው በዚህ አደጋ እርሻዎች በውኃ ተጥለቅልቀዋል፣የእንሰሳት የመኖ አቅርቦት ችግርም ተከሰቷል።ነዋሪዎችን በሌላ ቦታ ለማስፈር ጀልባ እና ድንኳኖች መላኩን ክልሉ አስታውቋል…