አወዛጋቢው የሕወሓት መግለጫ፣ የሲዳማ ፓርቲዎች ማስጠንቀቂያ

የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከአስቸኳይ ጉባኤው በኋላ ያወጣው መግለጫ በማኅበራዊ መገናና ዘዴዎች አነጋጋሪ ከነበሩት ጉዳዮች መካከል አንዱ ነበር። ከ3 ቀናት በፊት ሦስት የሲዳማ ፓርቲዎች፣ የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ የሚካሄድበትን ጊዜ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአምስት ቀናት ውስጥ እንዲያሳውቅ መጠየቀቸው፣ ሌላው ልዩ ልዩ ሃሳቦች የተንሸራሸሩበት ጉዳይ ነበር።…