የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር መግለጫ

በሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ይሰጥ የነበረዉ ሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ በሚንስትር ደኤታ ኂሩት ዘመናነ እና በአምባሳደር ወይንሸት ታደሰ አማካይነት ነዉ የተሰጠዉ።መግለጫ ሰጪዎቹ ለመቀየራቸዉ የተሰጠ ምክንያት የለም…