ኢትዮ ቴሌኮም ምስጋናና የደንበኞች ስሞታ

ኢትዮ ቴሌኮም የአዲስ በጀት ዓመትን መጀመር አስመልክቶ ደንበኞችን ለማመስገን ለሦስት ቀናት የሚቆይ የኢንተርኔት ፣ የአጭር የጽሁፍ መልእክት እና የድምጽ አገልግሎት በመስጠት፤ ወደፊትም ይህን አሰራር ተግባራዊ ማድረጌን እቀጥላለሁ ብሏል።…