ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የሶማሊያ ተሰዳጆች

በኤርትራ እምኩሉ ስደተኞች መጠልያ ጣብያ ይኖሩ የነበሩ ሶማልያውያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ቀጥለዋል።