የዎላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ ጥያቄ 

የዎላይታ ሕዝብ በክልል ለመደራጀት ያቀረበው ጥያቄ ከሕገ መንግሥታዊ ስርዓት ውጭ በጥናት ለመመለስ የሚደረገውን አካሄድ እንደማይቀበለው የዎላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ (ዎብን) አስታወቀ። የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( በደኢህዴን ) እየተደረገ ለሚገኘው የክልል መዋቅር ጥናትም ሆነ ውጤት እውቅና እንደማይሰጥ ንቅናቄው አስታውቋል።…