አዲስ አበባ ውስጥ የትራንስፎርመሮች መሠረቅ

በአዲስ አበባ በተለያየ ጊዜ እና ቦታ በአንድ ወር ውስጥ 7 የኤሌክትሪክ ትራንስፎርመሮች መሰረቃቸውን የከተማው ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለ ዶይቼ ቬለ «DW» አረጋገጠ። ከተሰረቁት ትራንስፎርመሮች መካከል አምስቱ እስካሁን የደረሱበት አለመታወቁን እና ወንጀለኞችም አለመያዛቸውንም በአገልግሎቱ የኮሙኑኬሽን ሥራ አስኪያጁ አቶ በቀለ ክፍሌ ተናግዋል።…