የጀርመኑ የዉኃ ስርጭት አጠቃቀም በዓለም ቅርስ ማህደር

በጀርመኗ ከተማ አዉግስቡርግ ከ 800 ዓመት በላይ የሆነዉ የከተማይቱ የውኃ ማስተላለፊያ ስርዓት ቦዮች፣ፏፏቴዎች፣እና በርካታ ድልድዮች ብሎም በዉኃ ላይ የተመሰረተ መሰረተ ልማትን ያካትታል ። የከተማዋ የዉኃ ዝርጋታ አጠቃቀም 22 ቦታዎች በጥበቃዉ መዝገብ እንዲካተቱ ሆንዋአል። የኢትዮጵያዉ የላሊበላ ዉቅር አብያተ ክርስትያናት ጉዳይም ርዕስ ነዉ።…