የህወሓት መግለጫ እና አስተያየት

ህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ማክሰኞ ሐምሌ 2 2011 ካደረገው አስቸኳይ ስብሰባ በኋላ በርካታ ጉዳዮች የዳሰሰ መግለጫ አውጥቷል። የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ የተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ዳሷል። መግለጫው ከተለያዩ አካላት ድጋፍና ተቃውሞ እያስተናገደ ነው።…