ሳዑዲ አረቢያ ድንበር የሚገኙ እስረኞች «ድረሱልን» እያሉ ነዉ 

ከ 500 በላይ የሚሆኑና በየመን እና በሳዉዲ ድንበር አቅራብያ በሚገኝ እስርቤት ያሉ ኢትዮጵያዉያን አቤቱታችን ለመንግሥት ንገሩልን ሲሉ ገለፁ። በህክምና እጦት እየተሰቃየን ነዉ ያሉት ኢትዮጵያዉያን እስረኞች በጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ጥያቄ የተቀነሰልን የእስር ጊዜ ተግባራዊ አልሆነምም ብለዋል።…