የባላአደራ ምክር ቤት መግለጫ

የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት የተባለዉ ስብስብ ባለፈዉ ሰኔ 15 አዲስ አበባና ባሕርዳር ዉስጥ ከደረሰዉ የባለስልጣናት ግድያ በኋላ መሪዎቹና አባላቱ መታሰራቸዉን አስታወቀ…