የተፈናቃዮች መመለስ

ምክትል ኮሚሽነር መኮንን ለገሰ ከጌድዮና ከምዕራብ ጉጂ ዞኖች ተፈናቅለዉ ወደየአካቢያቸዉ የተመለሱ ነዋሪዎችን ለመርዳት የተዘጋጀ ፕሮጀክት ሐዋሳ ዉስጥ ይፋ ሲሆን አክለዉ እንዳሉት መንግሥት በየአካባቢዉ የሕግ የበላይነትን እያስከበረ ነዉ…