የአምነስቲ መግለጫ

የመብት ተሟጋቹ ድርጅት ትናንት ባሰራጨዉ መግለጫዉ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለይ ጋዜጠኞችንና ተቃዋሚ ፖለቲከኞችን ማሰሩና ለመክሰስ ማስጠንቀቁ ሐገሪቱን ከዓመት በፊት ወደነበረችበት እንዳይመልስ ያሰጋል ባይ ነዉ…