የአፍሪቃ የልማት ዕቅድ

የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሃገራቱን በአንድነት የልማት ጎዳና የሚያስተሳስር ዕቅድ ተልሞ እየተንቀሳቀሰ ነው። በኒያሚ ኒዠር የሚካሄደው የድርጅቱ ጉባኤ በተለይም የኤኮኖሚ እድገትል ለማፋጠን ያስችላል ያላቸውን 14 አነሳሽ ነጥቦች ላይ አትኩሮ እንደሚነጋገር ይጠበቃል።…