እንቦጭን ለማስወድ የጢንዚዛዎች ሙከራ

በጣና ሐይቅ ላይ የተከሰተውን እምቦጭ አረምን ማስወገድ የሚችሉ ጢንዚዛዎች እየተራቡ እንደሆነ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። የጣና ሐይቅ ካለፉት 8 ዓመታት ጀምሮ እምቦጭ በተባለ አረም ተወርሮ ህልውናው አደጋ ላይ እንደሆነ በተለያዩ ባለሙያዎች ሲገለፅ ቆይቷል።…