የትግራይ መስተዳድር ሶስት ኩባንዮች አክሲዮን ሊሸጥ ነዉ

የኮሚኒኬሽን ቢሮ እንዳስታወቀዉ መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ ሱር ኮንስትራክሽንና ትራንስ ኢትዮጵያ የተባሉትን ኩባንዮች ድርሻ ለግል ባለሀብቶች ለመሸጥ አቅዷል…