በኢትዮጵያ የክልል እንሁን ጥያቄ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጁት መድረክ በደቡብ ክልል በበረከቱት የክልል እንሁን ጥያቄዎች ላይ መክሯል። በውይይቱ የተጋበዙ የሲዳማ ልሂቃን ሳይገኙ ቀርተዋል።…