የሲዳማ ፓርቲዎች ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አምስት ቀን ሰጡ 

ሶስት የሲዳማ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ የሚካሔድበትን ጊዜ በሚቀጥሉት አምስት ቀናት ውስጥ እንዲያሳውቅ ጠየቁ። የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉዳዩን ትኩረት ሰጥቶ እንዲያስፈፅም የጠየቁት ፓርቲዎቹ የተጠየቀው ሳይፈጸም ቀርቶ ለሚፈጠር ፖለቲካዊ እና ሕዝባዊ ጫና ተጠያቂዎቹ ሁለቱ ተቋማት እንደሚሆኑ አስጠንቅቀዋል።…