የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰጭው አቶ ደሳለኝ ከበደ

ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ በባህር ወደ አውሮጳ ተሰደው ጀርመን ከገቡት መካከል ከተወሰኑት ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ በመጸሐፍ አሳትመዋል።«የስደት ማስታወሻ»በተሰኘው በዚህ መጸሐፍ ስደተኞችን በስም ሳይጠቅሱ ቁጥር ሰጥተው የአደገኛውን የባህር እና የበረሀ ጉዞአቸውን አሳዛኝ እና አስገራሚ ታሪኮች አስነብበዋል።የጻፉትም ሌሎች እንዲማሩበት ነው።…