አንበጣ እና ተምች በክረምት

የዓለም የምግብ ድርጅት FAO ከሰሞኑ በመካከለኛው ምሥራቅ እና ከሩቅ ምሥራቅ አካባቢ የአንበጣ መንጋ ቀንሶ ሲታይ፤ በተቃራኒው እድገታቸውን የጨረሱ አንበጣዎች የመን ውስጥ ተስፋፍተው መታየታቸውን አመልክቷል። ከመን ድንበር ተሻግሮ አንበጣ ወደ ሰሜን ሶማሊያ፤ ደቡባዊ ኤርትራ እና ወደ ምሥራቃቂ ኢትዮጵያ ግዛቶች መግባቱንም አሳስቧል።…