የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሐጅ ከ228 በላይ በረራዎች ማዘጋጀቱን አስታወቀ 

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የእስልምና እምነት ተከታዮችን ለአመታዊው የሐጅ ጸሎት ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለማጓጓዝ ከ228 በላይ በረራዎች ማዘጋጀቱን አስታወቀ። መንፈሳዊውን ጉዞ ለማሳለጥ ከ30 በላይ የተለያዩ ቋንቋዎች የሚናገሩ ባለሙያዎች ወደ ሳዑዲ አረቢያ ይጓዛሉ። የእምነቱ ተከታዮች በጉዞ ወቅት የሚያዳምጡት ተክቢራ ተዘጋጅቷል። …