ትምህርት እና ሴቶች 

በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት መረጃ መሠረት 132 ሚሊዮን ሴት ልጆች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው። መሰረታዊ የትምህርት ክህሎቶች ከሌላቸው 750 ሚሊዮን አዋቂዎች መካከል ሁለት ሶስተኛዎቹ ሴቶች ናቸው። ዩኔስኮ ይኸን ለመቀየር «የእሷ ትምህርት የእኛ ተስፋ» የተሰኘ አዲስ ውጥን ይፋ አድርጓል።…