«የኢኖቬሽን» የፈጠራ ሳምንት

በኢትዮጵያ ለአንድ ሳምንት የተካሄደው የኢኖቬሽን ወይም የፈጠራ ሳምንት ዛሬ በአፍሪቃ አዳራሽ በተካሄደ ስነ ስርዓት ተጠናቋል። አላማውም ኢትዮጵያን ለመጪው ዘመን ማስተዋወቅ መሆኑን አቶ ሲሳይ ቶላ የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሚኒስትር ዴታ ለዶቼቬለ «DW» ተናግረዋል።…