ዘረፋ በምሥራቅ ሐረርጌ

አቤት ባዮቹ እንደሚሉት በየከሞቹ መኪኖችን እያስቆሙ መንገደኞችና አሽከርካሪዎችን ወይም ረዳቶቻቸዉን እያስፈራሩ አንዳዴም እየደበደቡ ገንዘብ የሚቀበሉ ወጣቶች «ሃይ ባይ» አላገኙም።የምሥራቅ ሐረርጌ ፖሊስ ግን ዘራፊዎችን እየተቆጣጠርን ነዉ ባይ ነዉ።…