በኢትዮጵያ ሽምግልና የሱዳን ም/ቤትና የተቃዋሚዉች ስምምነት

በሱዳን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማህሙድ ድሪር የሱዳን ተቃዋሚዎች ከእሁድ ጀምሮ ሲያካሂዱ የቆዩትን የሲቢል እምቢተኝነት ለማቆም በተስማሙት መሠረት ዛሬ ህዝቡ ወደ እለት ተለት ሥራው መመለሱን አስታወቁ። ተቃዋሚዎች በየቦታው ያቆሙዋቸን መሰናክሎችንም እያነሱ መሆኑን ገልጸዋል።…