በትግራይ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰት

በትግራይ የኢንቨስትመንት ፍሰት እያደገ መምጣቱ የክልሉ መንግስትና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ይገልፃሉ፡፡ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር የጀመረችው አዲስ የግንኙነት ምዕራፍ ለኢንቨስትመንት ፍሰቱ ማደግ ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳለው ባለሀብቶችና የኢኮኖሚ ምሁራን ይናገራሉ፡፡…