የኢጣልያ እዳ እና የአውሮጳ ህብረት ማስጠንቀቂያ

ሊጋ የተሰኘው የኢጣልያው ቀኝ ክንፍ ፓርቲ መሪ የኢጣልያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማቴዮ ሳልቪኒኒ ህብረቱ ኢጣልያ ተግባራዊ እንድታደርግ የሚያስገድደው የወጪ ቅነሳ ተቃዋሚ ናቸው።በርሳቸው እምነት የወጪ ወይም የበጀት ቅነሳው ሥራ አጥነትን ያስፋፋል።የህብረቱ የበጀት ፖሊሲ ሊቀየር ይገባልም ባይ ናቸው።…