ምዕራብ ጉጂ ዞን 120 የኦነግ አባላት ያዝኩ አለ

የምዕራብ ጉጂ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበራ ቡኖ እንዳሉት  በምዕራብ ጉጂና በደቡብ ክልል አዋሳኝ ድንበሮች ላይ የታጠቁ ቡድኖች የሚሄዱትን  ኢሰብአዊ ጥቃቶች ለመከላከል የሚያስችል ርምጃ ተግባራዊ አየተደረገ ይገኛል። …