የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ዳግም መራዘም

የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ዳግም መራዘም ከሚያስገኘው ጥቅም ይልቅ የሚያስከትላቸው እንቅፋቶች ይበዛሉ በማለት የውሳኔውን ተገቢ አለመሆን የኢዴፖ የቀድሞ ሊቀመንበር እና የምጣኔ ሃብት ባለሞያው አቶ ሙሼ ሰሙ ለዶይቸ ቬለ (DW) ተናገሩ።…